የትግራይ የሽግግር መንግስት ምስረታ መጓተት

ሳልሳይ ወያነ ትግራይ በምህጻሩ ሳወት አስቀድሞ በትግራይ የሽግግር መንግሥት እንዲቋቋም ሲወተውት እንደነበር ያስታውሳል። ያኔ ግን ባንዳ የሚል ስም እንደተሰጣቸው የገለጹልን የድርጅቱ የውጭ ጉዳይ ክፍል ኃላፊ አቶ ኃይሉ ከበደ ከሰላም ስምምነቱ እስከ ሽግግር መንግሥቱ ምስረታ አቃፊና አሳታፊ አይደለም ይላሉ።…