በጉጂ ዞን የቀጠለው የአዲስ አስተዳደራዊ ዞን ምስረታ ተቃውሞ

ይህ የህዝብ ቁጣ መንገድ በመዝጋት ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴን አስተጓጉሏል፡፡ በተነሳው አመጽም እስካሁን ከቦሬ ሦስት ከአዶላ አንድ ሰው ህይወታቸው አልፈዋል፡፡…