የአድዋ ድልን አከባበር አድማስ ለማስፋት ያቀደው መድረክ

127 ኛውን የአድዋ ድል በአል አስመልክቶ «አድዋ ፓን አፍሪቃ ፎረ» ም በሚል ወጣቶች እና ቢዝነስን ማዕከል ያደረገ የፓናል ውይይት በ አዲስ አበባ እና በደቡብ አፍሪቃ ኬፕታውን ከተማ ትናንት ተካሄድዋል።…