ከ 20 በላይ ፈጠራዎችን የሰራው የ18 ዓመቱ አዳጊ

ወጣት ኡስማን በላይ የ12ኛ ክፍል ትምህርቱን በጥሩ ውጤት አጠናቆ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ለመግባት በመጠባበቅ ላይ የሚገኝ የ18 ዓመት አዳጊ ሲሆን፤ መንገድ ላይ ተፈላጊ ወንጀለኛን የሚለይ ቴክኖሎጅን ጨምር ከ20 በላይ የፈጠራ ስራዎችም አሉት። ወጣቱ ለወደፊቱም ከሀገር ውስጥ ፍጆታ አልፎ ወደ ውጭ የሚላክ የቴክኖሎጅ ውጤት የማልማት ህልም አለው።…