ኦነግ ሸኔ ከ800 በላይ የጤና ኬላዎች እና ከ150 በላይ የጤና ጣቢያዎች በላይ አወደመ

ኦሮሚያ ክልል ውስጥ በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክኒያት ከ800 በላይ የጤና ኬላዎች እና ከ150 በላይ የጤና ጣቢያዎች ላይ ጉዳት መድረሱን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ።

የፀጥታ ችግር ባለበት አካባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች ተገቢውን የጤና አገልግሎት እንደማያገኙ የገለፁ ሲሆን የጤና ባለሞያዎችም ተገቢውን ሕክምና አገልግሎት ለመስጠት መቸገራቸውን ይናገራሉ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡