አባ ገዳዎች ወደ ወለጋ ሊሄዱ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 19/2011)የኦሮሞ አባ ገዳዎች ወደ ወለጋ ሊሄዱ መሆኑ ተገለጸ። በምዕራብና ምስራቅ ወለጋ የተከሰተውንና በርካታ ሰዎች ለተገደሉበት ግጭት መፍትሄ ለማፈላለግ አባገዳዎቹ በመጪው ሳምንት እንደሚንቀሳቀሱ ታውቋል። ግጭቱ በሚካሄድባቸው የምዕራብ ኦሮሚያ አካባቢዎች ካሉ የህበረተሰብ ክፍሎች ጋር በመወያየት መፍትሄ ለማግኘት እንደሚጥሩም ተገልጿል። በወለጋ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ኦነግ የጸጥታ ስጋት ፈጥሯ ሲል መንግስት እየከሰሰ ነው። ኦነግም ራሴን ለመከላከል ርምጃ …

The post አባ ገዳዎች ወደ ወለጋ ሊሄዱ ነው appeared first on ESAT Amharic.