ስጋት ያጠላባት ሞያሌ

ግጭት በበረታባት የሞያሌ ከተማ ዛሬም የመንግሥትና የግል የአገልግሎት መስጫ ተቋማት ሙሉ በሙሉ እንደተዘጉ የሚገኙ ሲሆን በከተማዋ የተለያዩ አቅጣጫዎች አልፎ አልፎም የተኩስ ድምጽ እንደሚሰማ ነዋሪዎቿ ተናግረዋል፡፡በተለይም ቀበና በተባለ ቀበሌ ዛሬ በተካሄደ የተኩስ ልውውጥ አራት ሰዎች መቁሰላቸውን ነዋሪዎቹ ለዲ ደብሊው ገልጸዋል፡፡…