አፍሪካ ኅብረት ለሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ሰላም ሊያመጣ አይችልም – የሕወሃት ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ

The African Union cannot deliver peace to Tigray

የሕወሃት ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ አፍሪካ ኅብረት ለሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ሰላም ሊያመጣ አይችልም ሲሉ በአፍሪካ ሪፖርት መጽሄት ላይ ጽፈዋል። የኅብረቱ ልዩ ልዑክ ኦባሳንጆ መሬት ላይ ካለው ተጨባጭ ሁኔታ ተነጥለዋል በማለት የተቹት ጌታቸው፣ አሁን ድርድር ላይ የተመሠረተ ተኩስ አቁም ለማድረግ ካለው ዕድል ይልቅ ኦባሳንጆ በተሾሙበት ወቅት የነበረው ዕድል ይሻል ነበር ብለዋል። ኦባሳንጆ የኤርትራ መንግሥትን ለሰላም ድርድሩ እንደሚጋብዙ ፍንጭ መስጠታቸው ትክክል እንዳልሆነ ጌታቸው አክለው ጠቁመዋል።

Tigray leaders are highly critical of African Union-led efforts to bring peace to Ethiopia – including AU negotiator Olusegun Obasanjo’s suggestion that Eritrea should join the peace process.

የኢትዮጵያን ወቅታዊ ችግር በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት አይቀሬ ነው። በትግራይ ላይ የሚካሄደው የዘር ማጥፋት ጦርነት ያለማቋረጥ ቀጠሏል። ምእራብ ትግራይ አሁንም በአማራ ክልል ሃይሎች እና በኤርትራውያን ደጋፊዎቻቸው ጨካኝ ወረራ ውስጥ ይገኛል። በምዕራብ ትግራይ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በወራሪው ሃይሎች ስልታዊ የዘር ማፅዳት ዘመቻ እየተካሄደባቸው ነው። ሲሉ አቶ ጌታቸው ረዳ ፅፈዋል ።

የአቶ ጌታቸው ረዳ ሙሉውን ጽሁፍ ለማግኘት ይህን ይጫኑ