እስር ላይ የነበረው ኢራናዊው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች በረሀብ አድማ ሞተ

በማህበራዊ ሚዲያ በሚያስተላልፈው መልዕከቶቹ ለእስር ተዳርጎ የነበረው ኢራናዊው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ከ60 ቀናት የረሃብ አድማ በኋላ ህይወቱ ማለፉን ቤተሰቦቹ አስታውቀዋል።…