በሐረሪ ክልል ሁለት ከተሞችን ለማቋቋም ያግዛል የተባለ መዋቅራዊ ፕላን ፀደቀ

በሐረሪ ክልል ሁለት ከተሞችን ለማቋቋም ያግዛል የተባለ መዋቅራዊ ፕላን ፀደቀ

በሐረሪ ክልል ውስጥ ብቸኛ ከሆነው ከሐረር ከተማ በሻገር፣ ሌሎች ሁለት አካባቢዎችን ወደ ከተማነት የሚያሳድግ የአሥር ዓመት የሐረር ከተማ መዋቅራዊ ፕላን ፀደቀ፡፡ ባለፈው ሳምንት በሐረሪ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ የፀደቀው የሐረር ከተማ መዋቅራዊ ፕላን፣ ከዚህ…