የእርዳታ እህል የጫኑ የጭነት መኪናዎች የሚተላለፉባት አፋር በመተላለፊያው መንገድ ዳርና ዳር የሚኖሩት ነዋሪዎች የሚበሉት የላቸውም ልጆቻቸው እየሞቱ ነው

ከጅቡቲ ወደ ትግራይ የሚሄዱት የእርዳታ እህል የጫኑ የጭነት መኪናዎች በኢትዮጵያ አፋር ክልል ያልፋሉ፣ ሆኖም በመተላለፊያው መንገድ ዳርና ዳር የሚኖሩት ነዋሪዎች የሚበሉት እንደሌላቸው እና ልጆቻቸው እየሞቱ መሆኑን ይገልፃሉ።

በስፍራው የሚገኘው ባልደረባችን ሄነሪ ዊልኪንስ በድርቅ እናጦርነቱ ባሳደረው ተፅእኖ ምክንያት አጣብቂኝ ውስጥ የገቡትን በአፋር ክልል ኢሬብቲ ከተማ የሚኖሩ ነዋሪዎችን እና “አፋር ክልል ተገቢውን ድጋፍ እንዲያገኙ ድርቁ አስጊ ሁኔታ ውስጥ መሆኑመታወጅ አለበት” የሚሉ የእርዳታ ሠራተኞችን አነጋግሮ ያላከውን ዘገባ ነው።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/