በወለጋ በአማራው ላይ የደረሰውን ዘር ተኮር ጭፍጨፋ በመቃወም በዋሽንግተን ዲሲ ሰልፍ ተካሄደ (VIDEO)

በዋሺንግተን ዲሲ የተቃውሞ ሰልፍ ተደረገ ! በአማራ ህዝብ ላይ የሚደረገው መንግስታዊ የዘር ማጥፋት በመቃወም በርካታ ወገኖች ከአሜሪካ ውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት ፊት ተቃውሞ አደረጉ