ኢትዮጵያ ስንዴ ከውጭ ማስገባት ትታ ወደ ውጭ መላክ ትችላለች?

እንደ አሜሪካ ግብርና ቢሮ መረጃ ከሆነ በኢትዮጵያ የስንዴ ምርት ዘርፍ ትልቅ እመርታ እያሳየ እና ምርታማነቱ እየጨመረ ነው። የአሜሪካ የውጭ ግብርና ቢሮ ሪፖርት ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2022/2023 ዓመት ውስጥ 5.7 ሚሊዮን ቶን ስንዴ ታመርታለች ተብሎ እንደሚጠበቅ አመልክቷል። ይህም ካለፈው የምርት ዘመን በ3.26 በመቶ ከፍ ያለ ነው።…