ሱዳን ከትንኮሳ በዘለለ የያዘችው ተጨማሪ የኢትዮጵያ ግዛት የለም – መንግሥት

ሱዳን እና ኢትዮጵያ በሚወዛገቡበት አልፋሽጋ ድንበር ላይ የደረሰ ጥቃትም ሆነ ተጨማሪ የያዙት ቦታ እንደሌለ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሸን አገልግሎት ሚኒስትር ድኤታ አቶ ከበደ ደሲሳ ለቢቢሲ ገለጹ።…