በመንግሥታቱ ድርጅት ውስጥ ተፈጸሙ የተባሉ ወሲባዊ ጥቃቶችና ያስከተሉት ጥያቄ

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ውስጥ ባሉ የተለያዩ ተቋማት ውስጥ የሚፈጸሙ ወሲባዊ ጥቃቶች የቢቢሲ ‘ኒውስ ናይት’ ፕሮግራም ባቀረበው የምርመራ ዘገባ አማካይነት መነጋገሪያ ሆኗል።…