የአውሮፓ ሕብረት በናይል ወንዝ ላይ የያዘው አቋምና ኢትዮጵያ

በናይል ውኃ አጠቃቀም የሦስትዮሽ ድርድር ዙሪያ የታዛቢነት ሚና ያለው የአውሮፓ ሕብረት የወንዙን የውኃ አጠቃቀም በተመለከተ ከሰሞኑ ለግብጽ ያደላ አቋም ማራመዱን ኢትዮጵያ አጣጣለች። ከሰሞኑ ውይይት ያደረጉት የአውሮፓ ሕብረት እና ግብጽ የናይል ውኃ አጠቃቀምን በተመለከተ ባወጡት የጋራ መግለጫ ለአንድ ወገን ያደላ አቋም ማራመዳቸው ታዉቋል።…