ትግራይ ክልል በአቅርቦት እጥረት የተዘጉ ሐኪም ቤቶች

ትግራይ ክልል ውስጥ 80 በመቶ የሕክምና ተቋማት አገልግሎት እየሰጡ ባለመሆኑ ዜጎች ለከፋ ችግር መጋለጣቸው ተገለጸ። ለሴቶች የወሊድ አገልግሎት ይሰጡ የነበሩ የጤና ተቋማት በውድመት አልያም የሕክምና ግብአት በማጣታቸውም ከአገልግሎት ውጭ ሆነው እናቶች ለተወሳሰበ የጤና እክል እየተዳረጉ ይገኛሉ።…