ሩሲያ ሆን ብላ የጋዝ ዋጋ እንዲጨምር እያደረገች ነው ስትል ጀርመን ከሰሰች

ጋዝፕሮ የተሰኘው በሩሲያ መንግስት ቁጥጥር ስር የሚገኘው ግዙፍ ነዳጅ አቅራቢ ድንገተኛ የአቅርቦት መቀነስ በመፍጠር የጋዝ ዋጋ እንዲንር እያደረገ ነው ስትል ጀርመን ወቅሳለች።…