በአልሻባብ ከባድ ግብር ሳቢያ ገበሬዎች የእርሻ ሥራቸውን እየተዉ ነው ተባለ

የሶማሊያው ታጣቂ እስላማዊ ቡድን አልሻባብ በቁጥጥሩ ስር በሚገኙ አንዳንድ የአገሪቱ አካባቢዎች በአርሶ አደሮች ላይ በጣለው ከፍተኛ ግብር ምክንያት የግብርና ሥራቸውን ትተው ወደሌሎች አካባቢዎች ለመሄድ እየተገደዱ መሆናቸው ተነገረ።…