ጌታቸው አሰፋ በዶ/ር አብይ ቁጥጥር ስር ነው የአዜብ_መስፍን፣ የቀድሞ የጌታቸው አሰፋ ምክትል ወልደስላሴ አስተዋጽኦ የሟይናቅ ነው!!!

ስለ ጌታቸው አሰፋ ወቅታዊ መረጃ – የቀን ተቀን ውሎው በዶ/ር አብይ ቁጥጥር ስር ነው። የነ አዜብ_መስፍን፣ የቀድሞ የጌታቸው አሰፋ ምክትል ወልደስላሴ አስተዋጽኦ የሟይናቅ ነው!!!

Natnael Asmelash

ጌታቸው አሰፋ ለማይቀረው እስር ለመሸሽ ብሎ ሱዳን ገብቶ ነበር፣ በዶ/ር አብይ(ቴክኖሎጂ በመጠቀም ማለቴ ነው) ቁጥጥር ስር የሚገኘው ጌታቸው አሰፋ፣ በሱዳኑ ፕሬዝዳንት ዑመር አለበሽር ሱዳን ለቆ እንዲወጣ በተነገረው መሰረት ሱዳን ከለቀቀ ወራቶች ተቆጥረዋል። ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ፣ ለሱዳኑ ፕሬዝዳንት በቀጥታ በመደወል ጌታቸውን እንዲያስወጣው በተሰጠው ትእዛዝ መሰረት ሱዳን ለቆ፣ ትግራይ ገብተዋል።

የጌታቸው አሰፋ እንቅስቃሴ በዘመናዊ መሳርያዎች የሚከታተለው መንግስት፣ እስካሁን ድረስ ከጌታቸው አሰፋ ጋር እየተገናኙ ያሉ፣ ትግራይ የመሸጉ የደህነንት አባልትም ምስላቸው እና ስማቸው በመንግስት እጅ ገብተዋል። ሚስጥር ለመጠበቅ ተብሎ መንግስት ዝምታን መርጠዋል እንጂ፣ ጌታቸው የቀን ተቀን ውሎው በዶ/ር አብይ ቁጥጥር ስር ነው። የነ አዜብ_መስፍን፣ የቀድሞ የጌታቸው አሰፋ ምክትልወልደስላሴ አስተዋጽኦ የሟይናቅ ነው!!!


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE