ዩኒቨርሲቲዎች አዲስ ፕሮጀክት የሚጸድቅላቸው ከተሰጣቸው መለያ ጋር ሲስማማ ብቻ ነው

ዩኒቨርሲቲዎች አዲስ ፕሮጀክት የሚጸድቅላቸው ከተሰጣቸው መለያ ጋር ሲስማማ ብቻ ነው

በአገሪቱ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከሚቀጥለው በጀት ዓመት አንስቶ የሚያቀርቧቸው አዳዲስ የግንባታ ፕሮጀክቶች የሚጸድቁላቸው፣ ትምህርት ሚኒስቴር ከሰጣቸው የልህቀት ማዕከልነት ልየታ ጋር ከተስማማ ብቻ መሆኑ ተገለጸ፡፡