በሕወሓት ቁጥጥር ሥር ባሉ የአማራ ክልል አካባቢዎች ዕርዳታ እየቀረበ አለመሆኑ ተነገረ

በሕወሓት ቁጥጥር ሥር ባሉ የአማራ ክልል አካባቢዎች ዕርዳታ እየቀረበ አለመሆኑ ተነገረ

በአማራ ክልል ሲካሄድ የነበረው ጦርነት አቆመ ቢባልም በሕወሓት ቁጥጥር ሥር ባሉ አካባቢዎች እስካሁን ዕርዳታ እየቀረበ አለመሆኑን፣ የክልሉ አደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡