የሦስት የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ መግለጫ

የ«ሀገር ጉዳይ ያሳስበናል» ያሉ ሦስት የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል ሥርዓት አልበኘነት የሕጋዊነት ያህል ነግሷል በማለት የጋራ መግለጫ አወጡ። መግለጫውን ያወጡት፦ እናት ፓርቲ፣ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ናቸው።…