ግማሽ ሚሊዮን በተፈናቀለባት ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አንድ ሚሊዮን ኼክታር መሬት ሊለማ ነው ተባለ

ግማሽ ሚሊዮን ነዋሪዎች በተፈናቀሉበት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ በዘንድሮ ክረምት ከ1.1 ሚሊዮን በላይ ሄክታር መሬት በምርት ለመሸፈን መታቀዱን የክልሉ ግብርና ተፈጥሮ ሀብት ጽ/ቤት ዐአስታወቀ። እስካሁን 60ሺ ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ጽ/ቤት ኃለፊ አቶ ባበክር ሀሊፋ ለዶይቸ ቬለ (DW) ተናግረዋል፡…