በ300 ሚሊዮን ዶላር ሊገነቡ የነበሩ ሁለት ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ስምምነት ሊቋረጥ ነው

በ300 ሚሊዮን ዶላር ሊገነቡ የነበሩ ሁለት ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ስምምነት ሊቋረጥ ነው

በአፋርና በሶማሌ ክልሎች በ300 ሚሊዮን ዶላር ሊገነቡ የነበሩት የጋድና የዲቼቶ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ስምምነት ሊቋረጥ መሆኑን፣ የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡