በኦሮሚያና ቤንሻንጉል ጉምዝ አዋሳኝ በርካታ የፖሊስ አባላትና ነዋሪዎች ተገደሉ

(ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 20/2011)በኦሮሚያና ቤንሻንጉል ጉምዝ አዋሳኝ መንደሮች በተነሳ ግጭት በርካታ የፖሊስ አባላትና እንዲሁም ነዋሪዎች መገደላቸው ተገለጸ። የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ኮሚኒኬሽን ቢሮ እንዳስታወቀው በምስራቅ ወለጋ ሊሙ ወረዳ በተከሰተው ግጭት ከፍተኛ የንብረት ውድመትም ተከስቷል። ስልጣን ያለአግባብ ሲጠቀሙ ፣ የኢኮኖሚ ዝርፊያ ሲያካሂዱ የነበሩና ይህ ጥቅማቸው ከእጃቸው የወጣ አካላት ትግሉን ወደ ኋላ ለመመለስ በሁሉም ስፍራዎች ግጭቶች እንዲከሰቱ እያደረጉ ነው …

The post በኦሮሚያና ቤንሻንጉል ጉምዝ አዋሳኝ በርካታ የፖሊስ አባላትና ነዋሪዎች ተገደሉ appeared first on ESAT Amharic.