ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የጦር ወንጀል ማስረጃ እንዲጠፋ ተባብሯል መባሉን አጣጣለ

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በምዕራብ ትግራይ የትግራይ ተወላጆች በጅምላ መቀበራቸውን የሚያሳይ የጦር ወንጀል ለመደበቅ የአማራ ሚሊሻዎችን ረድቷል የሚለውን ሪፖርት አጣጣለ።…