ያልተላለፉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች እስከ ሰኔ 30 ተጠናቀው እንደሚተላለፉ ተገለጸ

ያልተላለፉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች እስከ ሰኔ 30 ተጠናቀው እንደሚተላለፉ ተገለጸ

የአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን ግንባታቸው ያልተጠናቀቁ ከ19 ሺሕ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም. አጠናቆ ለባለ ዕድለኞች እንደሚያስተላልፍ አስታወቀ፡፡