የኦነግን እንቅስቃሴና የተደራጁ ወንበዴዎችን ለመቆጣጠር ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር በሚያዋስናት ግዛት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች

ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር በሚያዋስናት መርሳቢት ግዛት ላንድ ወር ከምሽት እስከ ንጋት አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጁን የአገሪቱ ዜና ምንጮች ዘግበዋል። አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የታወጀው፣ በግዛቲቷ እየተባባሰ የሄደውን የጎሳ ግጭት እና የተደራጁ ቡድኖች ውንብድና ለመቆጣጠር ሲሆን፣ ጸጥታ ኃይሎችም ሕገወጥ ጦር መሳሪያዎችን እንዲነጥቁ ታዘዋል። መንግሥት የጎሳ ፖለቲከኞች የሚያስታጥቋቸው ሚሊሻዎች ግዛቲቱን የግጭት እና የአለመረጋጋት ቀጠና አድርገዋታል ይላል።

(ቪዲዮው ከታች አለ)

Intelligence reports also show that there could be a spillover of activities of suspected Oromo Liberation Front groups from Ethiopia in the area around Sololo.

“We are going to have a clean-up exercise in the area. I ask all political leaders to cooperate with us. The kind of beastly acts we have seen in that area must end. We are going to solve a problem,” said Dr Matiang’i.

Six people, including a chief and an assistant chief, were killed last week in the latest attack in the area.

Loglogo Senior Chief Kennedy Kongoman, Lokileleng’i Assistant Chief Keena Moga and three others were pursuing stolen cattle in the Awaye area when they were ambushed by the attackers.

የሶሎሎ አካባቢ ተጠርጣሪ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ቡድኖች እንቅስቃሴ ሊኖር እንደሚችል የደሕንነት መረጃዎች ያሳያሉ። “በአካባቢው የተደራጁ ወንበዴዎችን ለማፅዳት እንቅስቃሴ ልናደርግ ነው። ሁሉም የፖለቲካ መሪዎች ከእኛ ጋር እንዲተባበሩ እጠይቃለሁ። በዚያ አካባቢ ያየነው አይነት አውሬ ተግባር ማብቃት አለበት። ችግር እንፈታዋለን ብለዋል ዶ/ር ማትያንጊ። ባለፈው ሳምንት በአካባቢው በደረሰው ጥቃት አንድ ወታደራዊ አዛዥ እና ረዳት አለቃን ጨምሮ 6 ሰዎች ተገድለዋል።

ምንጭ ፡  https://nation.africa/kenya/counties/marsabit/state-imposes-30-day-dusk-to-dawn-curfew-in-marsabit-3802026