በጎንደሩ ግድያ የተቃዋሚ ፓርቲዎች አስተያየት

ድርጊቱን የተደራጁ ሕገወጦች የፈፀሙትና ከከተማው አልፎ የአገርን ሰላም እና ደህንነት ሊያውክ የሚችል መሆኑን የጠቀሱ ፓርቲዎች የመኖራቸውን ያህል ፣ የችግሩ መነሻ በብሔር የተመሠረተው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ስሪት አለመወገዱ ብሎም የፖለቲካ ሸፍጥ ያላቸው ኃይላት ያስነሱት ነው ያሉም ፓርቲዎች አሉ።…