የአየር ጥቃት በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን 

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን አቡና ግንደበረት ወረዳ በመንግስት ኃይሎች እና በአከባቢው በሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ቡድኖች መካከል በሚደረግ የተኩስ ልውውጥ ንጹሃን ሰላባ መሆናቸውን ነዋሪዎች ገለጹ። አስተያየታቸውን ለዶይቼ ቬለ የሰጡ ነዋሪዎች የንጹሃን ሕይወት ሊያልፍ የቻለው በአየር በተፈጸመ ጥቃት ነው ብለዋል።…