የገቢዎች ሚኒስቴር በዘጠኝ ወራት ውስጥ የዕቅዱን 93 ከመቶ ገቢ እንደሰበሰበ አስታወቀ

የገቢዎች ሚኒስቴር በዘጠኝ ወራት ውስጥ የዕቅዱን 93 ከመቶ ገቢ እንደሰበሰበ አስታወቀ

በተያዘው ዓመት መጨረሻ 360 ቢሊዮን ብር ገቢ ለመሰብሰብ አንዳቀደ ያስታወቀው የገቢዎች ሚኒስቴር፣ ባለፉት ዘጠኝ ወራት የሰበሰበው ገቢ የዕቅዱን 93 ከመቶ እንደሚሸፍን አስታወቀ፡፡