ለመንገድ ኮንስትራክሽን የዋጋ ማካካሻ ገደብ ተነሳላቸው

ለመንገድ ኮንስትራክሽን የዋጋ ማካካሻ ገደብ ተነሳላቸው

የሪፖርተር ምንጮች እንደለገጹት፣ በመንገድ ግንባታ ላይ ለተሰማሩ ኮንትራክተሮች ወቅታዊውን የዋጋ ንረት ያገናዘበ ማካካሻ እንዲሠላላቸውና እስካሁን የነበረውን አሠራር እንዲቀር ውሳኔ ያሳለፈው የገንዘብ ሚኒስቴር ነው፡፡