የአፋር ክልል የትግራይ ኃይሎች ከክልሉ ሙሉ በሙሉ አልወጡም አለ

የአፋር ክልል የትግራይ ኃይሎች ከክልሉ ግዛት ሙሉ በሙሉ አልወጡም አለ። የአፋር ክልል የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ኢብራሂም ሁመድ መሐመድ የትግራይ ኃይሎች ከአብዛኛው የክልሉ ስፍራ ቢወጡም ሙሉ በሙሉ ግን ከክልሉ ግዛት አልወጡም ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል። ቀደም ሲል የህውሓት ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ኃይሎች ከአፋር ክልል ሙሉ በሙሉ ለቀው መውጣታቸውን ለሮይተርስ የዜና ወኪል ተናግረው ነ…