በአፍጋኒስታን መስጊድ ውስጥ ትናንት አርብ በተፈጸመ ጥቃት 33 ሰዎች ተገደሉ

በአፍጋኒስታን ኩንዱዝ በተሰኘችው ከተማ በሚገኝ የሱኒ መስጊድ ላይ በተሰነዘረ የቦንብ ጥቃት 33 ሰዎች ሲገደሉ ህጻናትን ጨምሮ 43 ሰዎች ላይ ደግሞ ጉዳት እንደደረሰ ባለስልጣናት አስታወቁ።…