ዩናይትድ ኪንግደም ጥገኝነት ጠያቂዎችን ጉዳያቸውን ለማስፈፀም ወደ ሩዋንዳ ልትልክ ነው

ዩናይትድ ኪንግደም ጥገኝነት ጠያቂዎችን ጉዳያቸውን ለማስፈጸም ወደ ሩዋንዳ ለመላክ ስምምነት ልትፈርም መሆኑ ተገለጸ።