በጦርነት ወቅት ለጥቃት የሚዳረገው የሴቶች ሕይወት

በሴቶች ላይ የሚፈጸመው ጾታዊ ጥቃት ዘርፈ ብዙ ቢሆንም በተለይ በጦርነት ወቅት እነዚህ የኅብረተሰብ ክፍሎች ለከፋ ችግር እንደሚዳረጉ መረጃዎች ያመለክታሉ። ኢትዮጵያ ውስጥም ከአንድ ዓመት ከመንፈቅ ባስቆጠረው ጦርነት የበርካቶች ሕይወት መመሰቃቀሉን ሁኔታውን በቅርበት የመመልከት አጋጣሚውን ያገኙ ይናገራሉ።…