በሃርጌሳ የገበያ ሥፍራ በደረሰው የእሳት አደጋ በቢሊየን ዶላር የሚገመት ውድመት ደርሷል ተባለ

ባለፈው አርብ ራስ ገዝ አስተዳደር በሆነችው ሶማሊላንድ ዋና ከተማ ሃርጌሳ በገበያ ስፍራ በተከሰተ የእሳት አደጋ በቢሊየን ዶላር የሚገመት ንብረት ሳይወድም እንዳልቀረ ተገለጸ።…