የኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ ከቻይና ኩባንያ ጋር በጥምረት የኮሮና ቫይረስ ክትባት የማምረት ዕቅዱን እንደሰረዘ አስታወቀ

የኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ ከቻይና ኩባንያ ጋር በጥምረት የኮሮና ቫይረስ ክትባት የማምረት ዕቅዱን እንደሰረዘ አስታወቀ

በኢትዮጵያ ያለው የኮቪድ ክትባት ፍላጎት ዝቅተኛ ከመሆኑ ጋር በተያያዘ  የኮሮና  ቫይረስ  ክትባት  የማምረት  ዕቅዱን  መሰረዙን የኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ አስታወቀ፡፡