በትግራይ ክልል 73 የረድኤት ድርጅቶች መኖራቸውን ኮሚሽኑ ገለጸ

በትግራይ ክልል 73 የረድኤት ድርጅቶች መኖራቸውን ኮሚሽኑ ገለጸ

በምግብና በምግብ ነክ ባልሆኑ አቅርቦቶች ላይ የተሰማሩ 73 የረድኤት ድርጅቶች፣ በትግራይ ክልል ውስጥ እየተንቀሳቀሱ መሆኑን ብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በድርጅቶቹ አማካይነትም ከሐምሌ 2013 ዓ.ም. ጀምሮ 1.2 ቢሊዮን ብር ወደ ትግራይ ክልል መላኩን ኮሚሽኑ ገልጿል፡፡