በሳዑዲ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከነገ ጀምሮ እንደሚመለሱ ተገለጸ

በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከነገ መጋቢት 21፣ 2014 ዓ.ም ጀምሮ ወደ አገራቸው የመመለስ ስራ እንደሚጀመር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።