በወለጋ አሁንም ሰዎች እየሞቱ ነው – የምክር ቤት አባል  

በኦሮሚያ ክልል ዉስጥ ባለፈዉ መስከረም አጋማሽ የተጀመረዉ ግጭት እና ግድያ አሁንም አለመብረዱን ከአባቢዉ የተወከሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አስታወቁ። የምክር ቤት አባሉ አቶ ወርዶፋ በቀለ ዛሬ ለ«DW» እንደተናገሩት በምስራቅ እና ምዕራብ ወለጋ ዞኖች ውስጥ አሁንም ሰዎች እየተገደሉ፤ እየቆሰሉ እና እየተፈናቀሉ ነዉ።…