በሕዝባዊ ውይይት ላይ የተነሱ ሐሳቦች አጠቃላይ ይዘት ትንተና እየተደረገ እንደሚገኝ ተገለጸ

በሕዝባዊ ውይይት ላይ የተነሱ ሐሳቦች አጠቃላይ ይዘት ትንተና እየተደረገ እንደሚገኝ ተገለጸ

በተጠናቀቀው ሳምንት አጋማሽ በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ በተካሄደው ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ላይ ከሕዝቡ የተነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች አጠቃላይ ይዘት ላይ ትንተናዎች እያደረገ እንደሚገኝ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡