የተሳሳተ የ12ተኛ ክፍል ፈተና ውጤት በአማራ ክልል ያስከተለው ቅሬታ

በአማራ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ተቋማት ፎረም ዋና ፀሓፊ ዶ/ር አስማረ ደጀን በክልሉ የተመዘገበው የ12ኛ ክፍል ውጤት ችግር ያለበት በመሆኑ ፈተናው እንደገና መታረም አለበት አለዚያ ተማሪዎቹ ሌላ ፈተና ሊፈተኑ ይገባል ብለዋል፡፡ የአገርአቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ ተደጋጋሚ ስህተቶችን እየፈፀመ በመሆኑ ሊፈተሸ እንደሚገባም ተናግረዋል፡፡…