ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፡ የመንግሥት ፀጥታ ኃይሎች ከዳኝነት ውጭ ግድያ መፈጸማቸውን ኢሰመኮ ይፋ አደረገ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በቤንሻንጉል ክልል መተከል ዞን በጉባ ወረዳ አይሲድ ቀበሌ ውስጥ የካቲት 24/ 2014 ዓ.ም በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ሲቪል ሰዎች ላይ ግድያ መፈፀሙን ገለጸ። ባለፉት ቀናት በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ሲዘዋወር የነበረነረ አሰቃቂ ቪዲዮን ተከትሎ የኢሰመኮ ያዋጣው ሪፖርት እንደሚያስረዳው የፀጥታ ኃይሎች በወሰዱት እርምጃ በቁጥጥር ስር አውለዋቸው የነበሩ አስ…