ወደ አማራ ክልል እየገቡ ያሉ የትግራይ ተፈናቃዮች

ከአክሱም፣ ከመቀሌና ከቆቦ ከተማ ዙሪያ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ተፈናቃዮች የቆቦ ከተማን እያጥለቀለቋት እንደሆነ የቆቦ ከተማ ነዋሪዎችና ባለስልጣናት አመለከቱ፡፡ በሰሜን ወሎ የቆቦ ከተማ ከአካባቢውና ከትግራይ በሚመጡ ተፈናቃዮች እጅግ መጨናነቋን ነዋሪዎችና ባለስልጣናት እየተናገሩ ነው፣ በየቀኑ እስከ 5ሺህ ተፈናቃዮች እየገቡ እንደሆነ ተመልክቷል።…