ዋይት ሃውስ ሩሲያ የኬሚካል ጥቃት ልትፈጽም ትችላለች አለ

ሩሲያ በዩክሬን የኬሚካል ወይም የባዮሎጂካል መሳሪያ ጥቃት ልትፈጽም ስለምትችል “ሁላችንም ልንጠነቀቅ ይገባል” ሲል ዋይት ሃውስ አስታወቀ።