ሩሲያ ነዳጇ ላይ ማዕቀብ ከተጣለባት ለአውሮጳ የምታቀርበውን የተፈጥሮ ጋዝ እንደምታቋርጥ ዛተች

አሜሪያ እያውጠነጠነች እንዳለችው በሩሲያ ነዳጅ ላይ ማዕቀብ ለመጣል ውሳኔ ላይ ከደረሰች ሩሲያ በምትኩ ለአውሮጳ የምታቀብለውን የተፈጥሮ ጋዝ አቅርቦቷን እንደምታቋርጥ ዛተች፡፡…