ምግብ ያለ ዘይት ማብሰል እንችላለን? ባለሙያዎች ምን ይላሉ?

ከሰሞኑ የዘይት ዋጋ መናር የሸማቾች ራስ ምታት ሆኗል። ከዋጋው ንረት ባሻገር በገበያው ላይ እጥረት መፈጠሩን በማንሳት በርካታ ሸማቾች ቅሬታ ያሰማሉ። ለመሆኑ ምግባችንን ለማብሰል ዘይት የግድ ነው?…