አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ (1930-2014)

አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ (1930-2014)

በኢትዮጵያ ክርስትና የተሰበከው በመጀመርያው ክፍለ ዘመን ሆኖ፣ የጵጵስና ሹመት የተጀመረው ደግሞ በአራተኛው ክፍለ ዘመን ‹‹አቡነ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን›› የተባሉት ቅዱስ ፍሬምናጦስ በ330 ዓ.ም.